Browsing Category
ስፓርት
ሀይደር ሸረፋ የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ኮኮብ ተጫዋች ሆኖ ተመረጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዓመት የመዝጊያ መርሐ ግብር በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተካሂዳል።
በ18 ክለቦች ለ36 ሣምንታት ሲደረግ የቆየው የፕሪሚየር ሊጉ ውድድር በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ…
የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2017 የውድድር ዓመት በኢትዮጵያ መድን አሸናፊነት ተጠናቅቋል።
ፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት በተካሄደው የውድድር ዓመቱ የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን እና ከሊጉ መውረዱን ያረጋገጠው ስሑል ሽረ ባደረጉት ጨዋታ…
ኦሮሚያ ክልል የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታዎች አጠቃላይ አሸናፊ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26 የስፖርት አይነቶች ሲካሄድ የቆየው 6ኛው መላ ኢትዮጵያ ጨዋታዎች ውድድር በኦሮሚያ ክልል አሸናፊነት ተጠናቅቋል።
በውድድሩ ከ5 ሺህ በላይ ስፖርተኞች የተሳተፉ ሲሆን÷ በወንዶች የእግር ኳስ የፍፃሜ ጨዋታ ኦሮሚያ ክልል ደቡብ ኢትዮጵያን 2 ለ…
ሊቨርፑል ሚሎሽ ኬርኬዝን ከበርንማውዝ አስፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊቨርፑል የግራ ተመላላሽ ተጫዋች የሆነውን ሚሎሽ ኬርኬዝ ከበርንማውዝ አስፈርሟል፡፡
ኬርኬዝ የሕክምና ምርመራውን በተሳካ ሁኔታ ካለፈ በኋላ ከሊቨርፑል ጋር የ5 ዓመት ውል መፈረሙ ተመላክቷል።
ለተጫዋቹ ዝውውር ሊቨርፑል 40 ሚሊየን ፓውንድ…
መቐለ 70 እንደርታ ከፕሪሚየር ሊጉ ወረደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ መቐለ 70 እንደርታን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሊጉ እንዲቆይ ያስቻለችዉን ብቸኛ ግብ እዮብ ገብረማሪያም በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል።
ለ2018 ዓ.ም…
ባህር ዳር ከተማ 3ኛ ደረጃን ይዞ የውድድር ዓመቱን አጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡
የባህርዳር ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ሙጂብ ቃሲም፣ በረከት ጥጋቡ እና ይሄነው የማታው አስቆጥረዋል፡፡
ባህር ዳር ከተማ 54 ነጥብ…
አዳም ላላና ራሱን ከእግር ኳስ አገለለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የሊቨርፑል የቀድሞ ተጫዋች አዳም ላላና ራሱን ከእግር ኳስ አግልሏል።
የመሐል ሜዳ ተጫዋቹ አዳም ላላና በ37ዓመቱ ጫማ መስቀሉን በዛሬው ዕለት አረጋግጧል፡፡
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቆይታው በ305 ጨዋታዎች የተሳተፈ ሲሆን÷…
ተጠባቂው የ90 ደቂቃ ፍልሚያ…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ መድንን ሻምፒዮን በማድረግ ከሊጉ ከሚሰናበቱ አራት ክለቦች መካከል 3ቱን ከወዲሁ ወደ ከፍተኛ ሊግ ሸኝቶ የውድድር አመቱን ሊቋጭ ሦስት ጨዋታዎች ብቻ ቀርተውታል፡፡
አዳማ ከተማ፣ ስሑል ሽረ እና ወልዋሎ አዲግራት…
አዳማ ከተማ ከፕሪሚየር ሊጉ ወረደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አዳማ ከተማ በሀዋሳ ከተማ ተሸንፎ ከፕሪሚየር ሊጉ ወርዷል፡፡
ዛሬ 9፡00 ላይ የተደረገው የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡
የሀዋሳ ከተማን ግቦች…
ወላይታ ድቻ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ወላይታ ድቻ ድሬዳዋ ከተማን 1 ለ 0 በማሸነፍ በውድድር ዓመቱ የመጨረሻ ጨዋታውን በድል ቋጭቷል፡፡
የወላይታ ድቻን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ቴዎድሮስ ኃይለማርያም ሲያስቆጥር፥ ድሉን ተከትሎ ክለቡ…