ስፓርት ዴቪድ ራያ እና ማትዝ ሰልስ የወርቅ ጓንት አሸነፉ Yonas Getnet May 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርሰናል ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ እና የኖቲንግሃም ፎረስት ግብ ጠባቂ ማትዝ ሰልስ የ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ዘመንን የወርቅ ጓንት በጋራ አሸንፈዋል። ሁለቱ ግብ ጠባቂዎች በውድድር ዓመቱ 13 ጊዜ መረባቸውን ሳያስደፍሩ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያና ዩክሬን ከፍተኛ የተባለውን የጦር እስረኞች ልውውጥ አከናወኑ Mikias Ayele May 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያና ዩክሬን በሶስት ቀናት ውስጥ ከፍተኛ የተባለውን የጦር እስረኞች ልውውጥ ማከናወናቸው ተገለጸ፡፡ የጦር እስረኞች ልውውጡ በቱርክ ኢስታንቡል በተደረገው የሁለቱ ሀገራት የቀጥታ ውይይት እና ድርድር በኋላ በተደረሰው ስምምነት የተፈጸመ መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፈፃሚዎችና የነጋዴዎች ጉድለቶችን በትብብር ለማረም ከንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ተግባብተናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Yonas Getnet May 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንዳንድ ፈፃሚዎች እና ነጋዴዎች ዘንድ የሚታዩ የስነ ምግባር ጉድለቶችን በትብብር ለማረም ከንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር መግባባት ላይ መደረሱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ ከተለያዩ የንግድና…
የሀገር ውስጥ ዜና የስፖርት ቱሪዝምን ለማነቃቃት እየተሰራ ነው – ሰላማዊት ካሳ Yonas Getnet May 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስቴር ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት አራተኛው ቦቆጂ የ’ልወቅሽ ኢትዮጵያ’ የ12 ኪ.ሜ የሩጫ ውድድር ዛሬ ተካሂዷል። በውድድር መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ቦቆጂ የ’ልወቅሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኖትረዳም ካቴድራልን ጎበኙ Yonas Getnet May 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፓሪስ የሚገኘውን የኖትረዳም ካቴድራልን ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ የቅርሱ መጠበቅን ባሕላዊ እና ዓለም አቀፍ ዋጋ ያመላከተ እና ለኢትዮጵያ ትርጉም ያለው ትምሕርት የሰጠ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህላዊ ግጭት አፈታት ሂደቶችን ሚና በማጎልበት ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ ይገባል Mikias Ayele May 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህላዊ ግጭት አፈታት ሂደቶችን ሚና በማጎልበት ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ እንደሚገባ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ ኢድሪስ አስገነዘቡ። 2ኛዉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች እና የጋምቤላ ክልሎች የሰላም እና የልማት ትብብር ፎረም በሚዛን አማን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍሪካ ህብረት የሚደረጉ የባለ ብዙ ወገን ትብብሮች ለሰላም ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርገዋል – ፕሬዚዳንት ፑቲን Mikias Ayele May 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ህብረት እና ቀጣናዊ ተቋማት ማዕቀፍ ስር የሚደረጉ የባለ ብዙ ወገን ትብብሮች ለሰላምና መረጋጋት ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርገዋል ሲሉ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ የአፍሪካ ህብረት የተመሰረተበትን 62ኛ ዓመት…
ስፓርት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ፍፃሜውን ያገኛል Yonas Getnet May 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ይካሄዳሉ። ሊቨርፑል አሸናፊነቱን አስቀድሞ ባረጋገጠበት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ38ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተመሳሳይ ሰዓት ምሽት 12፡00 ላይ ይደረጋሉ። በሊጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በመኸር እርሻ 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት በሰብል ይሸፈናል Yonas Getnet May 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በ2017/18 የመኸር እርሻ 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት በሰብል እንደሚሸፈን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፤ በመኸር እርሻ…
ቢዝነስ በዓሣ ማስገር ለተደራጁ ወገኖች የሥራ ዕድል መፍጠር የጀመረው የሕዳሴ ግድብ ዮሐንስ ደርበው May 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በዓሣ ማስገር ዘርፍ የተደራጁ ሁሉም ማኅበራት ወደ ሥራ እንዲገቡ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በግድቡ ዓሣ ለማስገር በ74 ማኅበራት ከተደራጁ 704 ወንዶች እና…