Fana: At a Speed of Life!

ለአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቅቃለች አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፥ ጉባኤውን ለማስተናገድ አስፈላጊው…

በትምህርት ዘርፍ የመረጃ ክፍተትን የሚቀርፍ የዲጂታል አሠራር…

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በትምህርት ሥርዓት ውስጥ ለዓመታት ተግዳሮት ሆኖ የቆየውን የመረጃ ጥራት፣ ተዓማኒነትና አያያዝ ችግር ለመፍታት የሚያስችል አጠቃላይ የዲጂታል አሠራር በሀገር አቀፍ ደረጃ ተግባራዊ እየተደረገ ነው። በትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት መረጃ አስተዳደርና…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ104 ሺህ በላይ ሰዎች የኮደርስ ስልጠና ምስክር ወረቀት ወሰዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 104 ሺህ 700 ሰዎች የኢትዮ ኮደርስ ስልጠና ምስክር ወረቀት ወስደዋል። የክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ኃይለማርያም ተስፋዬ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ክህሎትና ዕውቀትን ለማሳደግ ክልሉ ሰፊ ዕቅድ…

ሀዋሳ ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማ አዳማ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል። አመሻሽ 12 ሰዓት ላይ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደ ጨዋታ የሀዋሳ ከተማን ግቦች ሽመልስ በቀለ እና ተባረክ ሄፋሞ…

ኢትዮ ቴሌኮም ከጅቡቲ እና ሱዳን የቴሌኮም ኩባንያዎች ጋር በትብብር ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም፣ ጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል ግሩፕ የሆራይዘን ድንበር ተሻጋሪ የፋይበር መስመር ዝርጋታን ዕውን ለማድረግ የሚያስችል የሦስትዮሽ ስምምነት በዛሬው ዕለት በጅቡቲ ተፈራርመዋል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ በዚሁ…

በሀገር ውስጥ የውይይት በር ክፍት ማድረግ አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር ውስጥ የውይይት በር ክፍት ማድረግ አለብን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በሰጡት ማብራሪያ ነው። በሀገር…

የኢኮኖሚ ማሻሻያው አመቺ የንግድ ከባቢ እንዲፈጠር አስችሏል – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኮኖሚ ማሻሻያው ለውጭም ሆነ ለሀገር ውስጥ የንግድ ማህበረሰብ አመቺ የንግድ ከባቢ እንዲፈጠር አስችሏል አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)። 15ኛው ኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት "የኢትዮጵያን ይግዙ፤…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሲዳማ ቡና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ19ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሲዳማ ቡና አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም የተደረገው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ያለምንም ግብ ነው የተጠናቀቀው፡፡ ቀን 10 ሰዓት…

ደቡብ አፍሪካ አፍሪኤግዚምን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ አፍሪካ የአፍሪካ ኢምፖርት ኤክስፖርት ባንክ (አፍሪኤግዚም) ተቀላቅላለች። የሀገሪቱ ፓርላማ ደቡብ አፍሪካ የአፍሪኤግዚም ባንክ አባል እንድትሆን በፈረንጆቹ 2025 ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት የአፍሪካን ትልቁ የፋይናንስ ተቋም መቀላቀሏ ነው…

በአማራ ክልል በበጋ መስኖ ልማት ከ318 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በስንዴ ሰብል ተሸፍኗል

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በክልሉ በዘንድሮ የበጋ መስኖ ልማት ከ318 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በስንዴ ሰብል ተሸፍኗል አለ፡፡ በቢሮው የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አንተነህ ሰውአገኝ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ክልሉ ዘንድሮ 502 ሺህ 813 ሄክታር…