አዲሱ የተሽከርካሪዎች ሰሌዳ ሀገርን የሚመጥን የፖሊስ አገልግሎት መስጠት ያስችላል – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል አዲሱ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ሀገርን የሚመጥን የፖሊስ አገልግሎት መስጠት ያስችላል አሉ።
ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተሽከርካሪ ሰሌዳ ለውጥ መደረጉ ሕገ…