Fana: At a Speed of Life!

በተደጋጋሚ ድርቅ ሲፈተን የነበረው የቦረና ዞን በአዲስ ምዕራፍ ላይ ይገኛል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተደጋጋሚ ድርቅ ሲፈተን የነበረው የቦረና ዞን በአዲስ ምዕራፍ ላይ ይገኛል አሉ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን የተለያዩ የልማት ስራዎችን የጎበኙ ሲሆን፥ በዞኑ…

ታላቁ የሕዳሴ ግድብን ማጠናቀቅ የሞተ እንደማስነሳት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተጀምሮ የኋሊት የሄደውን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ማጠናቀቅ የሞተ እንደማስነሳት ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የጉባ ላይ ወግ" በተሰኘ ልዩ ቃለ ምልልስ ላይ ባደረጉት ቆይታ፥ ታላቁ…

ከዓባይ በረከት በጭልፋ ልቋደስ ማለት ወንጀል ሊሆን አይችልም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከዓባይ በረከት በጭልፋ ልቋደስ ማለት በንጹህ አዕምሮ ቢታይ በምንም መስፈርት ስህተት እና ወንጀል ሊሆን አይችልም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጉባ ላይ ወግ በሚል ባደረጉት ቃለ ምልልስ÷ ታላቁ የኢትዮጵያ…

ታሪክ የምንሻማ ሳንሆን ታሪክ የምንሰራ ትውልድ መሆናችንን መገንዘብ ያስፈልጋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታሪክ የምንሻማ ሳንሆን ታሪክ የምንሰራ ትውልድ መሆናችንን መገንዘብ ያስፈልጋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የጉባ ላይ ወግ" በተሰኘ ልዩ ቃለ ምልልስ ላይ ባደረጉት ቆይታ፥ አባቶቻችን በዓባይ ወንዝ ላይ…

ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ሒደቱ ከባድ ቢሆንም ፍሬው ጣፋጭ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሒደት አታካችና አድካሚ ቢሆንም ፍሬው እጅግ ጣፋጭ ሆኗል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የጉባ ላይ ወግ" በተሰኘ ልዩ ቃለ ምልልስ ላይ ባደረጉት ቆይታ ፥ የግድቡ ግንባታ…

በታላቁ ሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ጉብኝቴ ፕሮጀክቱ የፈራረሰ መንደር ይመስል ነበር – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ጂኦፖለቲክስ ኩስመና ወደ ተሻለ ቁመና መሸጋጋሩ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እውን እንዲሆን አስችሏል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጉባ ላይ ወግ በሚል ባደረጉት ቃለ ምልልስ ÷ የሕዳሴ ግድብ…

በአፍጋኒስታን የርዕደ መሬት አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ800 አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቃዊ አፍጋኒስታን በተከሰተ የርዕደ መሬት አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ800 አልፏል ተባለ፡፡ በአደጋው ከ2 ሺህ 500 በላይ ሰዎች ደግሞ የተጎዱ ሲሆን ሴቶች እና ህፃናት በአደጋው ከፍተኛ ጉዳት አስተናግደዋል ተብሏል፡፡…

ማንቼስተር ዩናይትድ አዲስ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ ቤልጂየማዊውን ግብ ጠባቂ ሴን ላሜንስ ለማስፈረም ተስማምቷል፡፡ ዩናይትድ ለግብ ጠባቂው ዝውውር ለቤልጂየም ፕሮ ሊጉ ሮያል አንትወርፕ 21 ሚሊየን ዩሮ የሚከፍል ይሆናል፡፡ ተጫዋቹ…

አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ከባየር ሊቨርኩሰን ተሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጀርመኑ ክለብ ባየር ሊቨርኩሰን አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግን አሰናብቷል፡፡ አሰልጣኙ ከማንቼስተር ዩናይትድ ከተሰናበቱ በኋላ ያለ ክለብ የቆዩ ሲሆን፥ በዚህ ክረምት ስፔናዊውን ዣቢ አሎንሶ ተክተው ባየር ሊቨርኩሰንን መረከባቸው ይታወሳል፡፡…

የዜጎችን ፍትሃዊ የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው – አቶ ሙስጠፌ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ የዜጎችን ፍትሃዊ የልማት ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በቶጎጫሌ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልና የ2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግንባታን አስጀምረዋል። አቶ…