Fana: At a Speed of Life!

የኮሎምቢያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የኮሎምቢያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ። የኢትዮ-ኮሎምቢያ የንግድ ትብብር ቢዝነስ ፎረም የሀገራቱ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ተወካዮች እና…

2 ሺህ 900 ሜትር የሚረዝመው ድልድይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና እየተገነባ የሚገኘው ረጅሙ ድልድይ በቅርቡ ተጠናቆ ለአገልግሎት ይበቃል። በደቡብ ምዕራብ ቻይና ጉጆ ግዛት የተገነባው ረጅሙ ድልድይ ወደ ስራ ከመግባቱ አስቀድሞ ፍተሻ እየተደረገለት ይገኛል። ባለፉት አምስት ቀናት የመጫን አቅሙ…

በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የመሠረተ ልማት ስራዎች የግብር ከፋዮች ውጤት ናቸው – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የመሠረተ ልማት ስራዎች የግብር ከፋዩ ማህበረሰብ ውጤቶች ናቸው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፡፡ ክልላዊ የታክስ ንቅናቄ፣ የግብር ከፋዮችና ባለድርሻ አካላት የዕውቅና መድረክ በአሶሳ…

ኢትዮ ቴሌኮም የደንበኞቹን ቁጥር 88 ሚሊየን ለማድረስ አቅዷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም አሁን ያሉትን 83 ነጥብ 2 ሚሊየን ደንበኞች ቁጥር በተያዘው በጀት ዓመት 88 ሚሊየን ለማድረስ አቅዷል። ተቋሙ የ3 ዓመታት ቀጣዩ አድማሥ ስትራቴጅ እና የ2018 በጀት ዓመት የሥራ ዕቅዱን ዛሬ አስተዋውቋል። የኢትዮ ቴሌኮም…

የመጀመሪያው የቴምር ፌስቲቫል በኢትዮጵያ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ እየተካሄደ ነው። በፌስቲቫሉ ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ ከዘጠኝ የተለያዩ የዓለም ሀገራት የተውጣጡ የግብርና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዝዳንት ፍራንሲያ ማርክኬዝ ጋር በተለያዩ…

በኢትዮጵያ የሚካሄዱ ዓለም አቀፍ ጉባዔዎች የዲፕሎማሲ ግንኙነቶችን ያጠናክራሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የሚካሄዱ ዓለም አቀፍ መድረኮች የዲፕሎማሲ ግንኙነቶችን ለማጠናከር በር ከፋች ናቸው አሉ የፖለቲካ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን፡፡ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር እና…

የመንገድ መሰረተ ልማት የብልፅግና ጉዞን ለመደገፍ ከፍተኛ እገዛ እያደረገ ይገኛል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የመንገድ መሰረተ ልማት ሁሉን አቀፍ ልማት ለማፋጠንና የብልፅግና ጉዞን ለመደገፍ ከፍተኛ እገዛ እያደረገ ነው አሉ። ሀገር አቀፍ የመንገድ ዘርፍ ጉባኤ ‘በጋራ ኢትዮጵያን እንገንባ’ በሚል መሪ ሀሳብ…

ከወጪ ንግድ ከ9 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር በላይ ለማግኘት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በ2018 በጀት ዓመት የኢትዮጵያን የወጪ ንግድ አቅም በማሳደግ ከ9 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ለማግኘት ታቅዷል አሉ። በ2017 በጀት ዓመት በንግድና ቀጣናዊ ትስስር…

በወላይታ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወላይታ ዞን ዱጉና ፋንጎ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ ከኮንሶ ወደ ሞጆ በሬ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ኤፍኤስአር የጭነት ተሽከርካሪ የመገልበጥ አደጋ እንደደረሰበት የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ም/ል ኮማንደር ኤሊያስ ሜንታ…