የሀገር ውስጥ ዜና ከወጪ ንግድ ከ9 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር በላይ ለማግኘት ታቅዷል Mikias Ayele Aug 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በ2018 በጀት ዓመት የኢትዮጵያን የወጪ ንግድ አቅም በማሳደግ ከ9 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ለማግኘት ታቅዷል አሉ። በ2017 በጀት ዓመት በንግድና ቀጣናዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ Hailemaryam Tegegn Aug 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወላይታ ዞን ዱጉና ፋንጎ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ ከኮንሶ ወደ ሞጆ በሬ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ኤፍኤስአር የጭነት ተሽከርካሪ የመገልበጥ አደጋ እንደደረሰበት የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ም/ል ኮማንደር ኤሊያስ ሜንታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ290 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ 3ቱ ብቻ ፈቃዳቸው ጸንቷል Yonas Getnet Aug 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዳግም ምዝገባ ከተመዘገቡ 290 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ሶስቱ ብቻ መስፈርቱን አሟልተዋል አለ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን። በባለስልጣኑ የተቋማት ፈቃድ አሰጣጥ መሪ ሥራ አስፈጻሚ ሕይወት አሰፋ እንዳሉት÷ የግል ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ለውጥ ያስመዘገበችበት የአረንጓዴ ኢኮኖሚ … Yonas Getnet Aug 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን መቀነስ የሚያስችል የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ስትራቴጂ ገቢራዊ በማድረግ ሁሉን አቀፍ ለውጥ አስመዝግባለች አለ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና በፓን አፍሪካ የአየር ንብረት ፍትሕ ጥምረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ Yonas Getnet Aug 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንስያ ኤሊና ማርኩዌዝ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ም/ፕሬዚዳንቷ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፍራንስያ ኤሊና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከዝናብ ጠባቂነት ባህል የሚያሻግር የመስኖ ፕሮጀክት ግንባታ እየተከናወነ ነው – አብርሃም በላይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Aug 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የግብርና ሥርዓት ከዝናብ ጠባቂነት ባህል የሚያሻግር የመስኖ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተከናወነ ነው አሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ። ሀገር አቀፍ የመስኖ ፕሮጀክቶችን ጥራት የሚያስጠብቅ የመስኖ ፕሮጀክቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልፅግና ፓርቲ ዘመን ተሻጋሪ ድሎችን እያስመዘገበ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ Yonas Getnet Aug 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ እያከናወነ በሚገኘው ሁሉን አቀፍ ሥራ ዘመን ተሻጋሪ ድሎችን እያስመዘገበ ነው አሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። በክልሉ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ሃሳብ ሲካሄድ የቆየው የአመራሮች አቅም ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሉሲና ሰላም ቅሪተ አካሎች ለታሪክ አጥኚዎች የሚሰጡት ዕድል ትልቅ ነው Abiy Getahun Aug 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሉሲና ሰላም ቅሪተ አካሎች ለታሪክ አጥኚዎች የሚሰጡት ዕድል ትልቅ ነው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፡፡ የሉሲ እና ሰላም ኤግዚቢሽን በዛሬው ዕለት በቼክ ሪፐብሊክ ፕራግ ከተማ ክፍት ሆኗል፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ በዚሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለአገልግሎት ጉቦ የጠየቁ አመራሮች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Melaku Gedif Aug 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የቄራዎች ድርጅት የሚሰጠውን አገልግሎት ለማግኘት የሄዱ ተገልጋዮችን ገንዘብ የጠየቁ ሁለት ተጠርጣሪ አመራሮች በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰይድ እንድሪስ ከማል እና ምክትላቸው አቶ የሱፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ውስጣዊ አንድነትና ኢኮኖሚያዊ አቅምን ማጠናከር ይገባል Abiy Getahun Aug 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ውስጣዊ አንድነትንና ኢኮኖሚያዊ አቅምን ማጠናከር ይገባል አሉ። የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የተመሰረተበትን 30ኛ ዓመት…