Fana: At a Speed of Life!

ቡካዮ ሳካ ለአራት ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የአርሰናል የመስመር አጥቂ ቡካዮ ሳካ በጉዳት ምክንያት ለአራት ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል፡፡ ተጫዋቹ ባሳለፍነው ቅዳሜ ምሽት አርሰናል ሊድስ ዩናይትድን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ የግብ ልዩነት ባሸነፈበት ጨዋታ ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ መውጣቱ…

ከተረጂነት ለመላቀቅ በግብርና ዘርፍ የተጀመሩ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት እያመጡ ነው – አቶ አዲሱ አረጋ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና አሰራርና የአስተራረስ ዘይቤን በማዘመን ከተረጂነት ለመላቀቅ የተጀመሩ ተግባራት በግብርና ዘርፍ ኢንሼቲቮች ተጨባጭ ውጤት እያመጡ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ። የግብርና ዘርፍ የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማና…

በተለያዩ ዘርፎች የአፍሪካን ነገ ሊወስኑ የሚችሉ ሥራዎችን ማከናወን ይገባል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተለዋዋጭ በሆነው ዓለም ውስጥ የአፍሪካን ነገ ሊወስኑ የሚችሉ ሥራዎችን በትብብር ማከናወን ያስፈልጋል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፡፡ የአፍሪካ የትምህርት ምዘናዎች ኅብረት 41ኛ ዓመታዊ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ…

ለአፍሪካ ብልጽግናን የሚያመጣ የትምህርት ምዘና ሥርዓት መዘርጋት ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሁሉም የአፍሪካ ሀገራት ብልጽግናን ሊያመጣ የሚችል የትምህርት ምዘና ሥርዓት መዘርጋት ይገባል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአፍሪካ የትምህርት ምዘናዎች ኅብረት 41ኛው ዓመታዊ ኮንፍረንስ ላይ…

በአሕፈሮም ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ13 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን አሕፈሮም ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል። የመኪና አደጋው የደረሰው ዛሬ ንጋት 11፡00 ላይ ሴሮ ቀበሌ ልዩ ስሙ መቐልሕ በሚባል አካባቢ እንደሆነ የወረዳው የጸጥታ እና አስተዳደር ጽህፈት…

በአዲስ አበባ እየተከናወነ ያለው የገበያ ማረጋጋት ሥራ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቀጣይ ለሚከበሩ በዓላት ምርቶችን በስፋት በማቅረብ የገበያ ማረጋጋት ሥራ እየተከናወነ ነው ፡፡ የከተማዋ ምክትል ከንቲባና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጃንጥራር አባይ በሰጡት መግለጫ ፥ በቀጣይ ለሚከበሩ…

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የህብረተሰቡን የመረዳዳት እሴቶች ተቋማዊ ያደርጋል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የህብረተሰቡን የመተሳሰብና የመረዳዳት እሴቶች ተቋማዊ የሚያደርግ ነው አሉ። የክልሉ የዘንድሮ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ…

የመዲናዋ ሆቴሎች ዝግጅት በቀጣይ ለሚካሄዱ ዓለም አቀፍ ጉባዔዎች …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሆቴሎች በአዲስ አበባ በመጪው ጳጉሜን እና መስከርም ወር ለሚካሄዱ አህጉር እና ዓለም አቀፍ ጉባዔዎች አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረጉ ነው አለ የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር ፡፡ የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ሳምንት፣ 2ኛው…

ዩክሬን በሩሲያው የኩርስክ ኒውክሌር ጣቢያ የፈፀመቸው ጥቃትና የሞስኮ ክስ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩክሬን በኩርስክ ግዛት በሚገኘው የኒውክሌር ጣቢያ ላይ በሰው አልባ አውሮፕላኖች በፈፀመችው ጥቃት ዓለም አቀፍ የኒውክሌር ኃይል ስምምነቶችን ጥሳለች ስትል ሩሲያ ከሰሰች። ዩክሬን ጥቃቱን የፈፀመችው 34ኛ ዓመት የነጻነት በዓሏን እያከበረች…

የጌደብ ወንዝ ድልድይ ለተሽከርካሪ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደብረ ማርቆስ - ባሕርዳር በሚወስደው መንገድ የሚገኘው የጌደብ ወንዝ ድልድይ  ለተሽከርካሪ ክፍት  ተደርጓል አለ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር፡፡ አስተዳደሩ ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው ÷ በጎርፍ ጉዳት ደርሶበት የነበረውን የጌደብ ወንዝ…