Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በስሎቬኒያ ሉብሊያ ማራቶን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በስሎቬኒያ ሉብሊያ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸንፈዋል፡፡ በወንዶች በተደረገው ውድድር አትሌት ሃፍታሙ አባዲ 2 ሰዓት ከ 06 ደቂቃ ከ52 ሰኮንድ በመግባት ውድድሩን በበላይነት አጠናቅቋል። በውድድሩ ላይ የተሳተፈው…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጀመሪያ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን ብቸኛ የማሸነፊያ ጎል አቤል ያለው በሁለተኛው አጋማሽ አስቆጥሯል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናው ግብ ጠባቂ ዳንላንድ…

አትሌት ሰለሞን ባረጋ በቶኪዮ የግማሽ ማራቶን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን ቶኪዮ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ አሸንፏል። አትሌት ሰለሞን ባረጋ ውድድሩን ለመጨረስ 1 ሰዓት 01 ሰኮንድ ከ21 ማይክሮ ሰኮንድ ፈጅቶበታል፡፡ በሴቶች ዘርፍ በተደረገ ውድድር ደግሞ አትሌት መስከረም ማሞ…

በአምስተርዳም ማራቶን አትሌት አይናለም ደስታ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ50ኛው በኔዘርላንድስ አምስተርዳም ማራቶን የሴቶች ውድድር አትሌት አይናለም ደስታ አሸንፋለች፡፡ በውድድሩ ብርቱካን ወልዴ 2ኛ ስትወጣ መቅደስ ሽመልስ 3ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ላለፉት ሦስት…

የአዲስ አበባ 30 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር ተካሔደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 29ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ 30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ተካሂዷል፡፡ መነሻውን  እና  መድረሻውን ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ ባደረገው ውድድር በወንዶች አትሌት አበባው ደሳለኝ ከመቻል በቀዳሚነት በመግባት ውድድሩን ሲያሸንፍ፤ በግል…

ሊቨርፑል ከማንቼስተር ዩናይትድ …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሊቨርፑል በሜዳው አንፊልድ ሮድ ማንቼስተር ዩናይትድን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ የሊጉን ዋንጫ በተመሳሳይ 20 ጊዜ ማሳካት የቻሉትን ሁለቱን ቡድኖች በሚያገናኘው ጨዋታ÷ ወቅታዊ ብቃታቸው…

ቼልሲ ኖቲንግሃም ፎረስትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ ኖቲንግሃም ፎረስትን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የሊጉ 8ኛ ሳምንት መርሐ ግብር የመጀመሪያ ጨዋታ ቼልሲ ኖቲንግሃም ፎረስትን በሜዳው እና በደጋፊው ፊት ነው ያሸነፈው። በመጀመሪያው የጨዋታ አጋማሽ ምንም…

በተጠባቂ ጨዋታዎች የሚመለሰው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 8ኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከሀገራት ጨዋታዎች በኋላ ዛሬ ሲመለስ በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በውድድር ዓመቱ ጥሩ ጅማሮ ላይ የማይገኘው ኖቲንግሃም ፎረስት ቀን 8 ሰዓት ከ30 በሜዳው ቼልሲን በሚያስተናግድበት…

የስፖርት ዘርፉን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አወሉ አብዲ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ የስፖርት ዘርፉን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ፡፡ 20ኛው የኦሮሚያ ስፖርት ምክር ቤት ጉባዔ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ አቶ አወሉ አብዲ በመድረኩ እንዳሉት÷ እንደ…

በ25 ዓመቱ 27 ሀትሪክ የሰራው ሃላንድ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ25 ዓመቱ 27 ሀትሪክ የሰራው የማንቼስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጫዋች ኤርሊንግ ብራውት ሃላንድ፡፡ የሲቲው የፊት መስመር ተጫዋች ሃላንድ አሁን ላይ በአጠቃላይ በእግር ኳስ ሕይወቱ ከዕድሜው ቁጥር በላይ ሀትሪክ በመስራት የራሱን ደማቅ ታሪክ…