Fana: At a Speed of Life!

የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ምሰሶዎችን ለማሳደግ የሰው ሠራሽ አስተውሎትን አጠቃቀም ማጎልበት ይገባል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰው ሠራሽ አስተውሎትን በኢትዮጵያ ጥቅም ላይ ማዋል የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ምሰሶ ዘርፎችን ዕድገት በማፋጠን ረገድ ፋይዳው የጎላ መሆኑን ምሁራን ገለጹ፡፡ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪው ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ (ዶ/ር) አንዳሉት፤ ሰው ሠራሽ አስተውሎት…

በሶማሌ ክልል የዳያስፖራው የልማት ተሳትፎ እያደገ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል በተያዘው የበጀት ዓመት 21 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ወደ ሥራ መግባታቸውን የክልሉ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አሕመድ ረሻድ እንዳሉት፤ በተያዘው የበጀት ዓመት 19…

የቡና ምርት መጠንን ለማሳደግ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡና መጠንን በማሳደግ አርሶ አደሩ፣ ላኪው እና ሀገር በሚፈለገው ልክ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየተሠራ መሆኑን የቡናናሻይ ባለስልጣን ገልጿል፡፡ ለዚህም የቡና ዘርና ችግኝ በማዘጋጀት አርሶ አደሩን የመደገፍ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የባለስልጣኑ…

በአዲስ አበባ የተከናወነው የልማት ሥራ ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ከተማነቷን የሚመጥን ነው – መሐሙድ አሊ ዩሱፍ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ አዲስ አበባን ውብ እና ጽዱ ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበልግ እርሻ ከ840 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በዓመታዊ ሰብል ተሸፍኗል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበልግ እርሻ በአዝርዕትና ሆልቲካልቸር በዓመታዊ ሰብሎች 777 ሺህ 627 ሄክታር መሬት ለማልማት ታቅዶ ከ840 ሺህ 584 ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የእርሻ ዘርፍ ምክትል ቢሮ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የጣሊያን ቆይታ ስኬታማ ነበር – አቶ አሕመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጣሊያን ያደረጉት ይፋዊ ጉብኝት የሀገራቱን ግንኙነት ለማጠናከር ስምምነት ላይ የተደረሰበት ስኬታማ ቆይታ እንደነበር የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጣሊያን አቻቸው ጂኦርጂያ…

እስራኤል እና ሶሪያ በመካከላቸው ያለውን ውጥረት ለማርገብ መወያየታቸው ተነገረ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል እና ሶሪያ በመካከላቸው ያለውን ውጥረት ለማርገብና በድንበር አካባቢ ያሉ ግጭቶችን ለማስቆም ያለመ የቀጥታ ውይይት መጀመራቸው ተነግሯል፡፡ ውይይቱ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተና የማለፍ ምጣኔን የሚያሳድጉ ተግባራት ተከናውነዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ12ኛ ክፍል ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና የማለፍ ምጣኔን ለማሳደግ የሚያስችሉ ተግባራት መከናወናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትልና የመማር ማስተማርና ምዘና ዘርፍ ኃላፊ አቶ ማቲዎስ ማልደዮ ለፋና…

ህዝብ የሚሰበሰብባቸውን ሥፍራዎች ከትንባሆ ጭስ ነጻ የማድረግ ጥረትና ውጤቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ህዝብ በብዛት የሚሰበሰብባቸውን ሥፍራዎች ከትንባሆ ጭስ ነጻ ለማድረግ በተሰራው ሥራ አበረታች ውጤት መምጣቱን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታውቋል። የምግብና መድኃኒት አስተዳደር አዋጅ 1112/11 አጫሽ ያልሆኑ ወገኖች ለትንባሆ…

‹‹ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ እና ጣሊያን መካከል የረጅም ዘመን እድሜ ያለውን ትስስር ለማጠናከር ሮም በመሄድ በጠቅላይ ሚኒስትር…

መሪዎቹ በመተግበር ላይ ያለውን የትብብር አፈፃፀም በመገምገም በባለብዙ ወገን እንዲሁም አዳዲስ የትብብር መስኮችን በተሻሻለ የኢንቬስትመንት መጠን ለመከወን የሚቻልባቸውን ጉዳይች ላይ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ወደ ኃላፊነት ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ ከተለያዩ የጣሊያን…