ከከርሠ ምድር እስከ ህዋ አሥፈላጊ መረጃዎችን በመተንተን የተሠሩ ሥራዎች መሠረት ጥለዋል -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስፔስ ሣይንስና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት ከተቋቋመ ጥቂት ዓመታት ቢሆንም ከከርሠምድር እስከ ህዋ ለልማት አሥፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በመለየት እና በመተንተን ያከናወናቸው ሥራዎች በዘርፉ መሠረት የጣለ ሆኗል…