Fana: At a Speed of Life!

የፍትህ ስርዓቱን ይበልጥ ለማጠናከር የዘርፉ አስፈፃሚ ተቋማት ቅንጅት ወሳኝ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምህረት የፍትህ ስርዓቱን ይበልጥ ለማጠናከር የዘርፉ አስፈፃሚ ተቋማት ቅንጅት ወሳኝ ነው ብለዋል። 19ኛው የፌዴራል እና የክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባኤ "ማረሚያ ቤቶችን በአዲስ…

በደቡብ ጎንደር ዞን በትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው 18 ሰዎችን አሳፍሮ ከጎንደር ወደ ባሕር ዳር ይጓዝ የነበረ ሚኒባስ ይፋግ ንዑስ ጣቢያ አካባቢ ከቆመ ኤፍ ኤስ አር ተሽከርካሪ ጋር ተጋጭቶ መከሰቱን የዞኑ ፖሊስ…

በ24 ተቋማት የተገነቡ የስማርት ኮሙኒኬሽን ክፍሎች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በ10 የፌዴራል ተቋማት፣ በ12 የክልል ርዕሳነ መስተዳድር እና በሁለቱ የከተማ አስተዳድር ከንቲባ ጽ/ቤቶች የገነባቸውን 24 የስማርት ኮሙኒኬሽን ክፍሎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ሚኒስቴሩ ሁሉንም ስማርት ክፍሎች…

  መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የባለ ራዕይ መሪ ማሳያ ነው – የአዘርባጃን አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የአዘርባጃን አምባሳደር ሩስላን ናሲቦቭ መሶብ የአንድ አገልግሎት ማዕከል በፍጥነት ወደተግባር መግባቱ የቁርጠኛ እና ባለ ራዕይ መሪዎች ማሳያ ነው አሉ፡፡ አምባሳደሩ የአዘርባጃን የነጻነት ቀንን አስመልክቶ በአዲስ አበባ በተዘጋጀ…

ውይይት ለሀገራችን ወሳኝ ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለቀጣይ ትውልድ የተሻለችና የብልጽግና ተምሳሌት የሆነች ኢትዮጵያን ለማውረስ ሁሉም ሰው መተባበር እንዳለበት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ጠየቁ። በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ባለው በወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮች…

የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት 15 ቀናት ሲካሄድ የቆየው የ2017 ዓ.ም የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ተጠናቀቀ፡፡ ይህን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ፀሐፊ አቡነ ዲዮስቆሮስ በሰጡት መግለጫ፤ በዓመት…

በቂ የእንቁላል ምርት አቅርቦት እንዲኖር እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተከሰተውን የእንቁላል ዋጋ ጭማሪ ለማረጋጋት በእሁድ ገበያዎች በቂ የእንቁላል ምርት አቅርቦት እንዲኖር እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ባደረገው ቅኝት አንድ እንቁላል ከ20 እስከ 21 ብር እየተሸጠ…

ለአደጋዎች በራስ አቅም ምላሽ ለመስጠት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ተረጂነት የሚፈልጉ የሕብረተሰብ ክፍሎች 86 በመቶ እንዲቀንስ ማድረጉን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለ ማርያም (ዶ/ር) እንደገለፁት፤ በ2018 ዓ.ም በሀገሪቱ…

የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ምሰሶዎችን ለማሳደግ የሰው ሠራሽ አስተውሎትን አጠቃቀም ማጎልበት ይገባል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰው ሠራሽ አስተውሎትን በኢትዮጵያ ጥቅም ላይ ማዋል የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ምሰሶ ዘርፎችን ዕድገት በማፋጠን ረገድ ፋይዳው የጎላ መሆኑን ምሁራን ገለጹ፡፡ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪው ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ (ዶ/ር) አንዳሉት፤ ሰው ሠራሽ አስተውሎት…

በሶማሌ ክልል የዳያስፖራው የልማት ተሳትፎ እያደገ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል በተያዘው የበጀት ዓመት 21 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ወደ ሥራ መግባታቸውን የክልሉ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አሕመድ ረሻድ እንዳሉት፤ በተያዘው የበጀት ዓመት 19…