የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ለአቅመ ደካማ ወገኖች ማዕድ አጋራ Mikias Ayele Sep 3, 2025 0 አዲስአበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል መንግስት አዲስ ዓመት እና የመውሊድ በዓልን በማስመልከት ከ1 ሺህ በላይ ለሚሆኑ አቅመ ደካማ ወገኖች ማዕድ አጋርቷል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት÷ ከለውጡ ወዲህ እየተከናወኑ ባሉ…
ቢዝነስ የወርቅ ምርት እና የመንግስት ትኩረት Mikias Ayele Sep 3, 2025 0 አዲስአበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት በማዕድን ዘርፍ በተለይም በወርቅ ምርት ላይ ያደረገው ማሻሻያ እና የትኩረት አቅጣጫዎች ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገቡ መጥተዋል። ኢትዮጵያ ካሏት የማዕድን ጸጋዎች አንዱ ወርቅ ቢሆንም ዘመናዊ የወርቅ ማምረቻ ፋብሪካዎች በስፋት ባለመኖራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ፈተናዎቿን ማለፍ የምትችለው ኪነጥበብን መጠቀም ስችል ነው – ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት Yonas Getnet Sep 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ፈተናዎቿን ማለፍ የምትችለው ኪነ ጥበብን መጠቀም ስችል ነው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት። የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከነሐሴ 28 እስከ 30 ቀን 2017 የሚቆይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Abiy Getahun Sep 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል። እንኳን ለ1 ሺህ 500ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የቀድሞ ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም … sosina alemayehu Sep 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ የቀድሞ ታጣቂዎችን በዘላቂነት ማቋቋም የሚያስችል ምክር ቤት በማዋቀር በትኩረት እየተሰራ ነው አለ። የቢሮው ኃላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ የቀድሞ ታጣቂዎቹ የሰላም አማራጭን…
ቢዝነስ የአዲስ አበባ ከተማ የገበያ ማዕከላት የንግድ ኤግዚቢሽን እና ባዛር ተከፈተ Abiy Getahun Sep 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የገበያ ማዕከላት የንግድ ኤግዚቢሽን እና ባዛር በአራት ኪሎ ባሻ ወልዴ ችሎትና አፍሪካ ሕብረት በሚገኙት ማዕከላት በዛሬው ዕለት ተከፍቷል። ኤግዚቢሽንና ባዛሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና አስከፊ የሆነውን የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ ለመዋጋት የለውጥ ርምጃ ያስፈልጋል – ፕሬዚዳንት ታዬ sosina alemayehu Sep 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አስከፊ የሆነውን የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ ለመዋጋት አስቸኳይ የለውጥ ርምጃ ያስፈልጋል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሞሐመድ አሊ ዩሱፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ሳምንት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል sosina alemayehu Sep 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ሳምንት በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል መካሄድ ጀምሯል። በመክፈቻ ሥነ ሥስርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቻይና አዳዲስ የጦር መሳሪያዎች Mikias Ayele Sep 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ጦር በዛሬው እለት ባቀረበው ወታደራዊ ትርኢት አዳዲስ የጦር መሳሪያዎችን ይፋ አድርጓል። የቻይና 80ኛ ዓመት የድል በዓል በተለያዩ ወታደራዊ ትርኢቶች እየተከበረ ይገኛል። በትርኢቱ ላይ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ፣ የሩሲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፈተናዎችን በመቋቋም በሁሉም ዘርፎች ስኬቶች ተመዝግበዋል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) sosina alemayehu Sep 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ፈተናዎችን በመቋቋም በሁሉም ዘርፎች ስኬቶች አስመዝግባለች አሉ። ሚኒስትሩ የ2017 በጀት ዓመት አበይት የመንግስት ክንውኖችን እንዲሁም የሚቀጥለው ዓመት ተስፋዎችን…