Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ለበዓል የሚሆኑ ምርቶች በበቂ ሁኔታ ቀርበዋል – የከተማዋ ንግድ ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ መጪውን አዲስ አመት ምክንያት በማድረግ ለበዓል የሚሆኑ ምርቶች በበቂ መልኩ ቀርበዋል አለ የከተማዋ ንግድ ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ፥ የከተማዋ ነዋሪዎች ለበዓል አስፈላጊ ምርቶችን…

የመውሊድ በዓል በሐረር እና ጅማ ከተሞች በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1ሺህ 500ኛው የነብዩ መሐመድ የልደት በዓል በመላ ሀገሪቱ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በሐረር ከተማ ከትላንት ምሽት ጀምሮ የነብዩ መሐመድን በጎነት፣ እዝነትና የፈፀሟቸውን መልካምነት በሚዘክሩ ኃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች በመከበር ላይ…

1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል በአንዋር መስጂድ በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል በአንዋር መስጂድ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች በአንዋር መስጂድ እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ የእምነቱ ተከታዮችና የተለያዩ…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ፕሬዚዳንት ታዬ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1…

የህዳሴ ግድቡ ስኬት የኢትዮጵያን የመደራደር አቅም ይጨምረዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ላይ የተመዘገበው ስኬት የኢትዮጵያን የመደራደር አቅም ይጨምረዋል አሉ የታሪክ ባለሙያው ደረጄ ተክሌ፡፡ ከፋና ፖድካስት ጋር ቆይታ ያደረጉት አቶ ደረጄ ተክሌ እንዳሉት÷ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በርካታ…

በሁሉም ዘርፎች የተያዙ ዕቅዶችን ለማሳካት የተቀናጀ ጥረት ማድረግ ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በተያዘው በጀት ዓመት በሁሉም ዘርፎች የተያዙ ዕቅዶችን ለማሳካት የተቀናጀ ጥረት ማድረግ ይገባል አሉ። የክልሉ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2018 ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በባህር ዳር…

ፕሬዚዳንት ፑቲን የዩክሬኑ አቻቸው ሞስኮን እንዲጎበኙ ጋበዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬኑ አቻቸው ቮሎድሚር ዘለንስኪ በሩሲያ ሞስኮ ጉብኝት እንዲያደርጉ እና ከእርሳቸው ጋር እንዲወያዩ ጋበዙ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን የቻይና ጉብኝታቸውን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም በቻይና…

በአማራ ክልል በሄክታር የሚገኘው ምርት 32 ኩንታል ደርሷል – ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ምርታማነትን ለማሳደግ በተሰራው ስራ በሄክታር የሚገኘው ምርት 32 ኩንታል ደርሷል አሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር) ። ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር)…

የመውሊድ በዓል ሲከበር በተለመደው የመረዳዳት ባህል ሊሆን ይገባል – ጉባኤው

አዲስአበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል ሲከበር በተለመደው ኢትዮጵያዊ የመረዳዳት ባህል ሊሆን አለ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ። ጉባኤው ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 500ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መውሊድ መታሳቢያ በዓል…

የሐረሪ ክልል ለአቅመ ደካማ ወገኖች ማዕድ አጋራ

አዲስአበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል መንግስት አዲስ ዓመት እና የመውሊድ በዓልን በማስመልከት ከ1 ሺህ በላይ ለሚሆኑ አቅመ ደካማ ወገኖች ማዕድ አጋርቷል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት÷ ከለውጡ ወዲህ እየተከናወኑ ባሉ…