ስትሮክ ፋውንዴሽን የህክምና ማዕከል እንዲገነባ ድጋፍ ይደረጋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢትዮጵያ ስትሮክ ፋውንዴሽን የተሟላ የስትሮክ ህክምና ማዕከል እንዲገነባ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል አሉ።
ፋውንዴሽኑ የተሟላ የስትሮክ ሕክምና ማዕከል ለመገንባት ፍላጎት እንዳለው አስታውቋል።…