Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል ከተሞች ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ልማቶች…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከ700 ከተሞች በላይ በመዋቅራዊ ፕላን እየተመሩ ሕብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ልማቶች እየተሰሩ ነው አለ የክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ሞላ መልካሙ (ዶ/ር) በክልሉ በሪጆፖሊታን፣ በመካከለኛ ከተማ፣…

ባለስልጣኑ የደንበኞችን መረጃ የሚያዘምን ፕሮጀክት የሙከራ ትግበራ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የደንበኞችን መረጃ ማዘመን የሚያስችል ፕሮጀክት የሙከራ ትግበራ አስጀመረ፡፡ ባለስልጣኑ ዛሬ በሰጠው መግለጫ÷ ፕሮጀክቱን ለመተግበር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን…

ፕሬዚዳንት ታዬ ከእስራኤል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ ለይፋዊ ጉብኝት ከመጡት የእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ ጋር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከእስራኤል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ ለይፋዊ ጉብኝት የመጡትን የእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግን…

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ወደ 16ቱ ለመግባት አራት የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ። በመልስ ጨዋታዎች ቤነፊካን በመጀመሪያው ዙር 1 ለ 0 ያሸነፈው ሪያል ማድሪድ በቤርናቦው ምሽት 5 ሰዓት ላይ የመልሱን ጨዋታ ያደርጋል። በተመሳሳይ ሰዓት…

የእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ዛሬ ማለዳ ለእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ የመላው ጥቁር…

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ለሀገራዊ ልማት…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች በኢትዮጵያ የስራ እድል በመፍጠር እና ሀገራዊ ልማትን በማገዝ ረገድ የሚበረክተው አስተዋጽዖ እያደገ መጥቷል አለ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን። ኮርፖሬሽኑ በመንግሥት እና በግል ባለሀብቶች የለሙ ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች…

በኦሮሚያ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተናን በበይነ መረብ ብቻ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ሙሉ በሙሉ በበይነ መረብ ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ ነው፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ ካሳሁን ገላና (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ…

የእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዚዳንቱ በአዲስ አበባ…