Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል 117 ሚሊየን የሻይ ቅጠል ችግኞች ይተከላሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር 117 ሚሊየን የሻይ ቅጠል ችግኞችን ለመትከል ታቅዶ እየተሠራ ነው አለ። በመርሐ ግብሩ አርሶ አደሮች እና ባለሃብቶች ባልተለመዱ ዘርፎች ላይ እንዲሰማሩ ዕድል መመቻቸቱን የገለጹት…

ከ70 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ ሆድ ውስጥ 14 ኪሎ ግራም ዕጢ በቀዶ ሕክምና ተወገደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነጌሌ ቦረና አጠቃላይ ሆስፒታል ከአንዲት የ70 ዓመት ዕድሜ ያላቸው እናት ሆድ ውስጥ 14 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና አስወገድኩ አለ፡፡ ቀዶ ሕክምናው ከሁለት ሠዓት በላይ መውሰዱን በሆስፒታሉ የቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት የሆኑት ዶክተር…

በጋምቤላ ክልል 12 ሺህ 662 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ይወስዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል 12 ሺህ 662 ተማሪዎች በወረቀት እና በኦንላይን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ የሚያስችላቸውን ዝግጅት አድርገዋል አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ፡፡ በዚሁ መሠረት በጋምቤላ እና ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲዎች ፈተናው በተያዘለት መርሐ…

በየትኛውም ሁኔታ የሚቃጡ ትንኮሳዎችን የሚመክት ሠራዊት ተገንብቷል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በየብስም ሆነ በባሕር የሚቃጡ ትንኮሳዎችን የሚመክት ሠራዊት ተገንብቷል አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመከላከያ ሚኒስቴርን የ2017 በጀት…

አደገኛ ኬሚካሎችን በጥንቃቄ ለማስወገድ …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘንድሮው የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ አደገኛ ኬሚካሎችን በአግባቡና በጥንቃቄ ለማስወገድ በትኩረት ይሰራል አለ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን፡፡ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) እንዳሉት÷ አደገኛ ኬሚካሎች የአገልግሎት ጊዜያቸው ሲያልፍ…

በተሳሳተ ትርክት የተሸረሸሩ ባህሎችን ለማጎልበት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኅብረ ብሔራዊ አንድነትና መግባባትን በመፍጠር በተሳሳተ ትርክት እየተሸረሸሩ የመጡ ባህልና ዕሴቶችን ለማጎልበት እየተሠራ ነው፡፡ ሰላም ሚኒስቴር ከወሎ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር "በጎነት ለአብሮነት" በሚል መሪ ሐሳብ ለ13ኛ ጊዜ በብሔራዊ በጎ ፈቃድ…

የፊንጫአ ስኳር ፋብሪካ 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፊንጫአ ስኳር ፋብሪካ በ2017 በጀት ዓመት የስኳር እና ኢታኖል ምርት ለገበያ በማቅረብ 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ። ፋብሪካው ዓመታዊ የስኳር ምርቱን 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል እንዲሁም የኢታኖል ምርቱን 20 ሚሊየን ሊትር ለማድረስ…

ሙሉጌታ ከበደ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከምንጊዜም ምርጥ ኢትዮጵያውያን የፊት መስመር ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ሙሉጌታ ከበደ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ኮከብ ሙሉጌታ ከበደ ባጋጠመው ህመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ሕይወቱ አልፏል፡፡…

በክልሉ ከ72 ሺህ በላይ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባለፉት 11 ወራት 72 ሺህ 374 የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ተካሂዷል። የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል እና የወሳኝ ኩነት ዘርፍ ኃላፊ ሰለሞን ደነቀ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ በበጀት ዓመት 73 ሺህ…

ወጣቶች የተለያዩ ጉዳዮችን ከሀገር ጥቅም አንፃር እንዲመለከቱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ወጣቶች የተለያዩ ጉዳዮችን ከሀገር ጥቅም አንፃር በማየት ተሳትፏቸውን እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በከተማ ደረጃ የወጣቶች የማጠቃለያ…