Fana: At a Speed of Life!

በ951 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በደገሃቡር ከተማ በ951 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባውን የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በዚሁ ወቅት እንደገለጹት፤ የክልሉ መንግሥት የሕዝቡን…

የከተሞች ልማታዊ የሴፍቲኔት ሥራ ፕሮጀክት ዐውደ ጥናት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት እና የሥራ ፕሮጀክት የልምድ ልውውጥና የዐውደ ጥናት መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ እየተካሄደ የሚገኘው፤ “ተጠቃሚዎቻችንን ከተረጂነት ወደ ምርታማነት በማሸጋገር የሀገራችንን ብልጽግና ዕውን…

የንግዱ ማኅበረሰብ ለሀገራዊ ብልጽግና የሚያደርገውን ተሳትፎ ማጠናከር አለበት – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የንግዱ ማኅበረሰብ ለሀገራዊ ብልጽግና መረጋገጥ የሚያደርጉትን ተሳትፎ አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል አሉ፡፡ የፌደራል የንግዱ ማኅበረሰብ አካላት ሀገራዊ የምክክር መድረክ "ለሁለንተናዊ…

በቦንጋ ከተማ በመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ እየተገነባ ያለው ቤተ መጻሕፍት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ቦንጋ ከተማ ከመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ እየተገነባ ያለውን ቤተ መጻሕፍት በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው፡፡ ለግንባታው ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ እንደሚደረግ እና ይህም በጠቅላይ…

 በእንሰት ላይ የተደረገው ምርምር ውጤታማ ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንሰት በቆላማ የአየር ፀባይ መልማት እንዲችል የተደረገው ምርምር ውጤታማ ሆኗል አለ የደቡብ ኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት። እንሰትን ከቆላማ አካባቢዎች ጋር በማላመድ ከፍተኛ ፀሐይ አግኝቶ በአጭር ጊዜ ብዙ ምርት እንዲሰጥ ማድረግ መቻሉ…

የአቮካዶ ኢኒሼቲቭ የተሻለ ውጤት እየታየበት ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአቮካዶ ኢኒሼቲቭ ጅምር ላይ ቢሆንም የተሻለ ውጤት እያስመዘገበ ነው አለ ግብርና ሚኒስቴር፡፡ በሚኒስቴሩ የሆልቲካልቸር ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ አብደላ ነጋሽ እንዳሉት፤ እየተተከሉ ከሚገኙ የፍራፍሬ ችግኞች መካከል አቮካዶ እስከ 80 ከመቶ…

የማህጸን በር ካንሰርን እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ለመግታት የተለያዩ ሥራዎች ተሠርተዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የማህጸን በር ካንሰርን እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ለመግታት በርካታ ሥራዎችን ሠርታለች አለ ጤና ሚኒስቴር፡፡ የጤና ባለሙያዎች ስልጠና፣ የመድኃኒት አቅርቦትን እና ዘርፈ ብዙ ምላሽን በመቅረፍ ረገድ እንደ ሀገር ከፍተኛ ዕድገት…

ህዝቡ በሀሰተኛ መረጃ ሁከት ለመፍጠር በሚሞክሩ አካላት መሸበር የለበትም – መሀመድ እድሪስ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ሰላም የማይፈልጉ ኃይሎች ሽብርና ሁከት ለመፍጠር በሚያሰራጩት ሀሰተኛ መረጃና ማደናገሪያ ህዝቡ መሸበር እንደሌለበት የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ አሳሰቡ፡፡ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት መግለጫ፥ በኢትዮጵያ…

ህብረተሰቡ ለፀጥታ ስራ ስኬታማነት ትብብሩን አጠናክሮ እንዲቀጥል ፖሊስ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ህብረተሰቡ ለፀጥታ ስራ ስኬታማነት እያደረገ ያለውን ትብብር አጠናክሮ እንዲቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የከተማዋን ሠላምና ፀጥታ ስጋት ላይ የሚጥሉ ወንጀለኞችን ለመቆጣጠር ጥብቅ ቁጥጥርና ፍተሻ እንደሚያደርግ ፖሊስ…

ፕሬዚዳንት ታዬ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ብጹአን አባቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዛሬው ዕለት ብሔራዊ ቤተ መንግሥትን ከጎበኙት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ብጹአን አባቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በዚሁ ወቅት ቤተ እምነቶቻችን የሀገር ህልውና መሰረት፣ የባህልና የታሪክ…