Fana: At a Speed of Life!

ለአትክልትና ፍራፍሬ የተሰጠው ትኩረት ለምጣኔ ሀብት ዕድገት ከፍተኛ ሚና አለው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ለአትክልትና ፍራፍሬ የተሰጠው ትኩረት ለሀገራዊ ምጣኔ ሀብት ዕድገት ከፍተኛ ሚና አለው አሉ የምጣኔ ሀብት ተመራማሪዎች፡፡ የዘርፉ ተመራማሪ አቡሌ መሐሪ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የወጪ ንግዱን…

ፌዴሬሽኑ ለግብርና ሥራ የሚያስፈልጉ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ኬሚካሎችን እያቀረበ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ የግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ለግብርና ሥራ የሚያስፈልጉ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ኬሚካሎችን ለአርሶ አደሮች እያቀረበ ነው፡፡ የፌዴሬሽኑ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ አለማየሁ ተሾመ ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፤ የአርሶ…

ከ23 ሚሊየን በላይ ዜጎች በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ23 ሚሊየን በላይ ዜጎች ይሳተፋሉ አለ፡፡ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎቱ 14 መርሐ ግብሮች እንዳሉት በሚኒስቴሩ የወጣቶች ብሔራዊ እና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስፋፊያ…

የድሬዳዋ አሥተዳደር ኮሪደር ልማትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ አሥተዳደር ከ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ በአራት ወረዳዎች እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት በያዝነው የበጀት ዓመት ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው፡፡ የድሬዳዋ አሥተዳደር የፕሮጀክት ግንባታ ጽሕፈት ቤት ሥራ አስኪያጅ…

ኢትዮጵያ የልማት ግቦቿን ከተባበሩት መንግስታት ግቦች ጋር በማስተሳሰር እየሰራች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የ10 ዓመት የልማት ግቦችን ከተባበሩት መንግስታት ዘላቂ የልማት ግቦች ጋር በማስተሳሰር እየሰራች ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ 3ኛው ሀገር አቀፍ የዘላቂ ልማት ግቦች የፈቃደኝነት የግምገማ መድረክ ተካሂዷል።…

 ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የፈጠረውን ምቹ ሁኔታ ለማስተዋወቅ ጠንካራ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ መጠቀም ይገባል – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስአበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ለውጭ ኢንቨስትመንት የፈጠረውን ምቹ ሁኔታ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማስተዋወቅ ጠንካራ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ መጠቀም ይገባል አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ። የውጭጉዳይ ሚኒስቴር ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ስለኢትዮጵያ…

በኦሮሚያ ክልል በባህል ልማት የተከናወኑ ሥራዎች በተሞክሮነት የሚወሰዱ ናቸው – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በባህል ልማት ላይ የተሰራው ሥራ ልምድ ሊወሰድበት የሚገባ ነው አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ። ሚኒስትሯን ጨምሮ ሌሎች የሚኒስቴሩ እንዲሁም የኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊዎች በሸገር ከተማ የተከናወኑ የባህል…

ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ

በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ስታዲየም በሲዳማ ቡናና ወላይታ ዲቻ መካከል የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍጻሜ የእግር ኳስ ውድድር መካሄዱ ይታወሳል፡፡ ሁለቱን ክለቦች ለመደገፍ ከሀዋሳ፣ ከወላይታ ሶዶ እና ከአካባቢው የመጡ በርካታ ደጋፊዎች መካከል አለመግባባት በመፈጠሩ ጨዋታው በዝግ ስታዲየም እንዲካሄድ…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሙዚቃ መሳሪያዎችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ለጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነጥበብ እና ቱሪዝም ፅህፈት ቤት ድጋፍ አድርጓል። በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የዋና ስራ አስፈፃሚ ፅህፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ አዶኒያስ ወልደ አረጋይ…

በአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች የኃይል አቅርቦት እጥረትን ለመፍታት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቡሬ፣ ቡልቡላ እና ይርጋለም የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ያለውን የኃይል አቅርቦት እጥረት ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡ በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢንዱስትሪ መሰረተ ልማትና ግብዓት ዘርፍ አማካሪ አቶ ዳንኤል ኦላኒ ለፋና ዲጂታል…