Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያን መልካም ገጽታ ከፍ የሚያደርጉ ተግባራት በባህልና ኪነጥበብ ዘርፎች እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን መልካም ገጽታ የሚገነቡ የኪነጥበብ ስራዎች በተለያዩ የዓለም ሀገራት የማቅረብ ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነብዩ ባዬ። ሚኒስትር ዴኤታው እንዳሉት፤ የኢትዮጵያን መልካም ገጽታ ከፍ የሚያደርጉ በርካታ…

ሴቶች ለሀገርና ለትውልድ ግንባታ ሚናቸው ከፍተኛ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሴቶች ለሀገርና ለትውልድ ግንባታ ሚናቸው ከፍተኛ ነው አሉ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተማ አቀፍ የሴቶች የማጠቃለያ ውይይት "የሴቶች ሚና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሐሳብ…

የፓርኮችን ደኅንነት በመጠበቅ የቱሪዝም ዘርፉን ልናሳድግ ይገባል – አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፓርኮችን ደኅንነት በመጠበቅ የቱሪዝም ዘርፉን ልናሳድግ ይገባል አሉ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ። የተለያዩ የውጭ ሀገራት ኢንቨስተሮች ከአቶ ኃይለማሪያም ጋር በመሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኘውን የማዜ ብሔራዊ ፓርክ…

18ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ሩጫ ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መነሻውንና መድረስ በመስቀል አደባባይ ያደረገው 18ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በሴቶች ፋንቱ ወርቁ እና በወንዶች ሌሊሳ ፉፋ አሸንፈዋል። ውድድሩን በሴቶች ፋንቱ ወርቁ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ በበላይነት ስታጠናቅቅ÷ ውድድሩን ለመጨረስ 1 ሰዓት…

ክልሉ ከ38 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባለፉት 11 ወራት ከ38 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ አቅርቧል። የክልሉ ቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ዋና ዳሬክተር አቶ አማኑኤል ብሩ እንደገለጹት÷ በበጀት ዓመቱ 34 ሺህ 254 ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ…

የ2018 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት በቀጣይ ዓመታት የሚኖረውን የማክሮ ኢኮኖሚ ትንበያ ማዕከል ያደረገ ነው – አቶ አሕመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት በቀጣይ ዓመታት የሚኖረውን የማክሮ ኢኮኖሚ ትንበያ ማዕከል ያደረገ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ገለጹ፡፡ አቶ አሕመድ ሺዴ የተሟላ ማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አፈጻጸምና በሌሎች ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት…

የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ፖርቹጋል ከስፔን ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት የፍጻሜ ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ ጨዋታው ምሽት 4 ሰዓት ላይ በሙኒክ አሊያንዝ አሬና ስታዲየም የሚደረግ ሲሆን÷ ሁለቱ ቡድኖች ካላቸው ምርጥ ተጫዋቾች አንጻር አጓጊ ሆኗል፡፡…

የኮሪደር ልማት የኢትዮጵያ የቱሪዝም መዳረሻነት እንዲጨምር አድርጓል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማት የኢትዮጵያ የቱሪዝም መዳረሻነት እንዲጨምር አድርጓል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባደረጉት ባለ አራት ክፍል ቃለ ምልልስ በመጨረሻ ክፍል የኮሪደር ልማትን እንደመንግስት አቅዶ መስራት…

በኢትዮጵያ ውስጥ ሃሳቡን ስለገለጸ የሚታሰር ሰው የለም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሁን ላይ በኢትዮጵያ የስልጣን ፍላጎትን በሃይል ለመያዝ እቅድ አውጥቶና ተደራጅቶ ሲንቀሳቀስ እንዲሁም በሌሎች ወንጀሎች ላይ ሲሳተፍ እንጂ ሃሳቡን ስለገለጸ የሚታሰር ሰው የለም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

በትጥቅ ትግል የስልጣን ፍላጎትን ማሳካት የሚቻልበት ጊዜ አብቅቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትጥቅ ትግል የፖለቲካ ስልጣን ፍላጎትን ማሳካት የሚቻልበት ጊዜ አብቅቷል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባደረጉት ባለ አራት ክፍል ቃለ ምልልስ በክፍል አራት÷ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ግጭቶችና በሃይል ፍላጎትን…