Fana: At a Speed of Life!

ቻይና የደቡብ ሀገራት ለጋራ እድገት በትብብር እንዲሰሩ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና በማደግ ላይ የሚገኙ የደቡብ ሀገራት ለጋራ ራዕይ እና እድገት በትብብር እንዲሰሩ ጥሪ አቀረበች፡፡ ቻይና ከአፍሪካ እና ደቡብ ሀገራት ጋር ያላትን ትብብር ለማጠናከር የደረሰችውን የቻንግሻ ስምምነት አፈጻጸምን አስመልክቶ የጋራ ምክክር ተደርጎ…

አነስተኛ ማሳ ላላቸው አርሶ አደሮች የፋይናንስና ኢንሹራንስ አገልግሎት እየቀረበ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭ የሆኑና በአነስተኛ ማሳ የሚያመርቱ አርሶና አርብቶ አደሮችን የፋይናንስ አቅም በማሳደግ ምርትና ምርታማነታቸው እንዲጨምር ድጋፍ እየተደረገ ነው። በአነስተኛ ማሳ የሚያመርቱ አርሶአደሮች የአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭነትና…

5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ሰኔ 7 ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር የፊታችን ሰኔ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ይጀመራል፡፡ በውድድሩ የምዕራፍ 17፣ 18 እና 19 አሸናፊዎች እንዲሁም ምርጥ አራት ተሰናባቾች ዳግም ተመልሰው በአጠቃላይ 16 ተወዳዳሪዎች ይሳተፋሉ፡፡…

በ2ኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ከ60 ሺህ ለሚልቁ ወጣቶች የሥራ ዕድል ተፈጠረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽሕፈት ቤት መስከረም 28 ቀን 2017 ዓ.ም በተጀመረው ሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ሥራ ከ60 ሺህ ለሚልቁ ወጣቶች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል አለ። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ዋና ሥራ አስኪያጅ…

ሰላምና መቻቻል እንዲጎለብት የኃይማኖት ተቋማት የጀመሩትን አስተምህሮ እንዲያጠናክሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበርና ለአብሮነት" በሚል መሪ ሐሳብ 3ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የሰላም ጉባኤው የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር…

ለጣና ነሽ ፪ ጀልባ በአዳማ ከተማ አቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጣና ሐይቅ የመዝናኛና የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ወደ ሀገር የገባችው ጣና ነሽ ፪ ጀልባ አዳማ ከተማ ደርሳለች። ጀልባዋ በዛሬው ዕለት አዳማ ከተማ ስትደርስ የከተማዋ ነዋሪዎች ወደ አደባባይ በመውጣት አቀባበል አድርገዋል። እንዲሁም…

የጎርፍ አደጋ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የክልሎችን አቅም በማጠናከር የክረምት ጎርፍ አደጋ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እየሰራሁ ነው አለ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሽፈራሁ ተክለማርያም (ዶ/ር) ከክልሎች ጋር ለጎርፍ አደጋ አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ስራ…

ሰላም እንዲመጣ ባለሃብቶች ታጣቂዎችን በገንዘብ መደገፍ ማቆም አለባችሁ –  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ሰላም የሚፈልጉ ባለሃብቶች በጫካ የሚገኙ ታጣቂዎችን በገንዘብ መደገፍ እንዲያቆሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ የንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ባደረጉት ውይይት፥ መንግስት…

ቋንቋ በሕዝቦችና ባህሎች መካከል ድልድይ ነው – የሩሲያ አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ቋንቋ ቀን በአዲስ አበባ በተባበሩት መንግሥታት የስብሰባ ማዕከል ተከብሯል፡፡ በዝግጅቱ ሩሲያዊው የኪነ-ጥበብ ሊቅ እና የሩሲያ ዘመናዊ ሥነ-ጽሑፍ አባት እንደሆነ የሚነገርለትን አሌክሳንደር ሰርጌቪች ፑሽኪንን ጨምሮ የኒኮላይ ጎጎልና መሰል…

ላፍቶ ሁለገብ የገበያ ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ8 ነጥብ 8 ሔክታር መሬት ላይ ያረፈው ላፍቶ ቁጥር 2 ሁለገብ የገበያ ማዕከል ተመርቋል። ማዕከሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ጋር በመሆን መርቀው ከፍተዋል።…