Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል ከ302 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ8ኛና 6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ይወስዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል 302 ሺህ 516 ተማሪዎች የ8ኛ እና 6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ይወስዳሉ። የክልሉ ትምህርት ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ጌታቸው ቢያዝን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት÷ የ2017 ዓ.ም ክልላዊ ፈተናዎችን በስኬት ለማጠናቀቅ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዛሬ ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ በዞን፣ በክልል እና ከተሞች ደረጃ ከተካሄዱ ውይይቶች የቀጠለ ውይይት…

በአማራ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ8 ሚሊየን በላይ ሰዎች ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በክልሉ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 8 ሚሊየን 400 ሺህ ሰዎች ይሳተፋሉ አለ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ዘላለም አረጋ ለፋና ዲጅታል እንደገለጹት፤ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ…

የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘንድሮ በዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጠው የቅድመ ምረቃ የመውጫ ፈተና መሰጠት መጀመሩን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር)…

በከተሞች ዘመኑን የዋጀ የንጹሕ መጠጥ ውሃ አገልግሎት እንዲኖር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በከተሞች ዘመኑን የዋጀ የንጹሕ መጠጥ ውሃ አገልግሎት እንዲኖር በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፡፡ የክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ውሃ ቢሮዎች እንዲሁም የከተሞች ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት አመራሮች የንጹሕ መጠጥ ውሃን ይበልጥ…

 ለክልሎች በሚተላለፈው የጋራ ገቢዎች ፍትሃዊ የበጀት ሥርጭት ተጨባጭ ለውጥ መጥቷል – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

አዲስአበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ከሀገራዊ ለውጡ በኋላ ለክልሎች የሚተላለፈው የጋራ ገቢዎች የበጀት ሥርጭትን ፍትሃዊ ለማድረግ በተሰራ ሥራ ተጨባጭ ለውጥ ጥቷል አሉ። በፌዴሬሽን ምክር ቤት የተዘጋጀው ውስን ዓላማ ባላቸው የድጎማ በጀቶች…

መራጮችና ዕጩዎች በኦንላይን መመዝገብ የሚችሉበት ሶፍትዌር ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ላይ መራጮችና ዕጩዎች ካሉበት ሆነው በኦንላይን መመዝገብ የሚችሉበት ሶፍትዌር ማበልፀጉን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ በቴክኖሎጂ ታግዞ የመራጮችም ሆነ የዕጩ ተወዳዳሪዎችን ምዝገባ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአንበሳ ጋራዥ-ጃክሮስ-ጎሮ አደባባይ የኮሪደር ልማት ሥራ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር በመሆን የተጠናቀቀውን የአንበሳ ጋራዥ-ጃክሮስ-ጎሮ አደባባይ የኮሪደር ልማት ሥራ ዛሬ ተመልክተዋል። የኮሪደር ልማት ሥራው 8 ኪሎሜትር የእግረኛ መንገድ፣ 4 ኪሎሜትር…

ተፈጥሯዊና ታሪካዊ ቅርሶችን ሰንዶ ለልጆች ማስተማር ይገባል – ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ የቱሪስት መስህቦችን፣ ባህላዊ፣ ተፈጥሯዊና ታሪካዊ ቅርሶችን ሰንዶ ለልጆች ማስተማር ይገባል አሉ። በኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ነጋ ወዳጆ የተጻፉ ሁለት የሕፃናት መጻሕፍት ዛሬ ተመርቀዋል። በምረቃ…

ሲዳማ ቡና ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን በማሸነፍ የ2017 የኢትዮጵያ ዋንጫ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል። ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው የፍጻሜ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 2 ለ 1 አሸንፏል። የሲዳማ ቡናን ግቦች ሀብታሙ ታደሰ እና መስፍን ታፈሰ…