Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ እውቅና ያገኙ ባህላዊ ፍርድ ቤቶችን ስራ ለማስጀመር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በክልሉ እውቅና ያገኙ ባህላዊ ፍርድ ቤቶችን ስራ ለማስጀመር የማደራጀት ስራ እየተሰራ ነው አለ። በፍርድ ቤቱ የባህል ፍርድ ቤቶች አማካሪ ምክር ቤት ጽ/ቤት ሃላፊ ይማም ሰይድ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት…

ምርጫ የመምረጥና የመመረጥ መብት

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 38(1) መሠረት ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ በቀለም፣ በዘር፣ በብሔር፣ በብሔረሰብ፣ በፆታ፣ በቋንቋ፣ በሃይማኖት፣ በፖለቲካ ወይም በሌላ አመለካከት ወይም በሌላ አቋም ላይ የተመሰረተ ልዩነት ሳይደረግበት፡- • በቀጥታ እና በነጻነት በመረጣቸው ተወካዮች አማካኝነት…

የኤሌክትሪክ ድህረ ክፍያ ደንበኞች ባሉበት ሆነው ሂሳባቸውን ማወቅ የሚችሉበት አሰራር በሙከራ ደረጃ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞች ባሉበት ቦታ ሆነው የፍጆታ ሂሳባቸውን ማወቅ የሚችሉበትን አሰራር በሙከራ ደረጃ አስጀምሯል፡፡ የተቋሙ የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አንዋር አብራር ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷…

ከጋራ ገቢዎች ክፍፍል 71 ነጥብ 33 ቢሊየን ብር ለክልሎች ተላልፏል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ሰባት ወራት ከጋራ ገቢዎች ክፍፍል 71 ነጥብ 33 ቢሊየን ብር ለክልሎች ተላልፏል አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፡፡ በገቢዎች ሚኒስቴርና በማዕድን ሚኒስቴር እየተተገበረ ያለውን የጋራ ገቢዎች…

በመዲናዋ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ እናሰራለን በሚል ከ6 ሚሊየን ብር በላይ በመቀበል የተጠረጠሩ በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበበ ከተማ አስተዳዳር መሬት ልማትና አስተዳዳር ቢሮ ሰራተኞች ነን፤አመራሮችን እናውቃለን፤ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ እናሰራላችኋለን በማለት 6 ሚሊየን 362 ሺህ 59 ብር አታልለው በመቀበል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ውለዋል፡፡…

በኮሪደር ልማት የሥራ ባህላችን በመሰረታዊነት ተለውጧል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በኮሪደር ልማት የከተሞቻችንን ገጽታ ብቻ ሳይሆን የሥራ ባህላችን በመሰረታዊነት ተለውጧል አሉ። የሚኒስቴሩ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት አፈጻጸም የሴክተር ጉባዔ የተቋሙ አመራሮች፣…

ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውሩ የተያዙ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያዎችን ለጽንፈኛው ቡድን ለማቀበል ሲያዘዋውሩ የተያዙ ግለሰቦች ጽኑ እስራት እና የገንዘብ ቅጣት ተላልፎባቸዋል። የቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው ተከሳሾቹ 9 ፒኬኤም የተባለ መትረየስ የጦር መሳሪያ በሕገ ወጥ መንገድ…

ሕጋዊና ሕዝባዊ መንግሥት ለማፅናት ብቸኛው መንገድ ምርጫ ነው

የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ከየካቲት 12 እስከ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ለተከታታይ ሦስት ቀናት በመዲናችን አዲስ አበባ ተካሂዶ በስኬት ተጠናቅቋል፡፡ ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው ሰፊ ዝግጅት እየተደረገለት የቆየውና በአሁኑ ጊዜ ወደ ዋና እንቅስቃሴው እየገባ ያለውን 7ኛውን…

ኢትዮጵያና ሳዑዲ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ዋሊድ አልኬሬጅ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ረዥም ዘመናትን ያስቆጠረውን የሁለቱ ሀገራት ጠንካራ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች…

ብራዚላዊው የማንቼስተር ዩናይትድ ኮከብ ካስሚሮ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማንቼስተር ዩናይትድ ቤት ምርጥ ብቃታቸውን እያሳዩ ከሚገኙ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው ብራዚላዊው ተጫዋች ካስሚሮ፡፡ የእግር ኳስ ሕይወቱን በሀገሩ ክለብ ሳኦፖሎ የጀመረው ካስሚሮ የቡድኑን ሚዛን በመጠበቅ ችሎታው ይታወቃል፡፡ በወቅቱ…